Details
What started as a baking hobby for Semret Abate in 1998 has quickly become an inspiring business story, with Mulmul’s bread known all over Ethiopia. Born and raised in Addis Ababa, Semret started the business due to her children’s love for bread and to address the poor-quality bread she found in Ethiopia. Today, Mulmul Bread and Cookies Industry has grown into a testament to culinary excellence and social progress, boasting nine branches across Addis Ababa, employing over 300 people, and supplying numerous big companies with over 100 products. Guided by a resolute vision and a heartfelt mission, Mulmul aspires to become the preferred choice for baked goods across Ethiopia and beyond.
በ1991 ዓ.ም በስምረት አባተ የተጀመረው ሙልሙል ዛሬ ላይ አስደሳች ከሚባሉት የንግድ ታሪኮች ይመደባል። አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገችው ስምረት ልጆቿ ለዳቦ ባላቸው ፍቅር እና ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረውን የዳቦ ቤት ክፍተት በማየት ሥራውን ጀመረች። ዛሬ የሙልሙል ዳቦና ኩኪስ ኢንዱስትሪ የምግብ አሰራር የላቀ እና የማህበራዊ እድገት ማሳያ ሆኖ በማደግ በአዲስ አበባ ዘጠኝ ቅርንጫፎችን፥ ከ300 በላይ ሰዎችን ቀጥሮ ለበርካታ ቤተስቦች፥ ለትላልቅ ኩባንያዎችን ከ100 በላይ ምርቶችን በማቅረብ ላይ ይገኛል። በቆራጥ ራዕይ እና ተልእኮ እየተመራ በመላ ኢትዮጵያ እና ከዚያም በላይ ለመጋገሪያ ምርቶች ተመራጭ ምርጫ መሆን አላማችን ነው።
Map
Sorry, no records were found. Please adjust your search criteria and try again.
Sorry, unable to load the Maps API.